NEW BOOK!

37 አልፋ 73

The essential reference book for students of Geez Gematria. This unique book contains 524 pages and focuses especially on number 37 and 73. Geez is an ancient Ethiopian language and thousands of ancient manuscripts, including the Book of Enoch, were written in this language.

About Dr. Rodas Tadesse

Dr. Rodas Tadese is a prolific author with 28 published works spanning theology, astronomy, philosophy, philology, and Geez Gematria. His expertise and passion for uncovering ancient wisdom shine through in this illuminating exploration of Geez Gematria.

Megabe Haddis Dr. Rodas Tadesse, born and raised in Addis Ababa, excelled in education from an early age, attending Nigat Kokeb and Kokebe Tsibah schools. His passion for Ethiopian history and the Geez language led him to study ancient texts and translate them into Amharic. He attended Dagmawi Menelik School, where he learned from esteemed church fathers and mystics, deepening his knowledge of the Old and New Testaments, and published his first book.

 Dr. Tadesse graduated with honors from Holy Trinity Theological College and later earned his master’s and PhD in Philology from Addis Ababa University. He has served as a theological instructor for 17 years and has taught in numerous Ethiopian Orthodox churches worldwide. He has published 28 books and is a prominent social media influencer, educating Ethiopians about their identity. His contributions to astronomy and education have earned him international recognition, including naming a star and exoplanet in the Andromeda Galaxy.

In Amharic Bio

 መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ስራው የትውልድ ስፍራ አዲስ አበባ ቀበና

  • የትምህርት ዝግጅት
    • በዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ የመምህራን ማሰልጠኛ ሴሚናሪ የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ ትምህርትን በማጠናቀቅ በሐዲስ ኪዳን በመምህርነት ተመርቋል ።
    • በተጨማሪከተለያዩ ምሁራን የሊቃውንት መፅሐፍ ፣ የሥነ ፈለክ ትምህርትን በሚገባ ተምሯል ።
    • በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በነገረ መለኮት የመጀመሪያ ዲግሪ እና ድህረ ምረቃ ዲፕሎማሲ ተመርቋል
    • ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በፊሎሎጅ የጥናት ዘርፍ የማስተርስ ዲግሪውንና ፒ ኤ ች ዲ ዶክትሬቱን ይዞል ።

የጥናትን የሥራ ህይወት

  • በቀበና ምሥራቅ ፀሐይ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ለ17 ዓመት በስብከተ ወንጌል ኃላፊነት ሠርቷል።
  • በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩንቨርስቲ እና በቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተምሯል።
  • 26 የተለያዩ መጻሕፍትን አሳትሟል
  • አንድሮሜዳ በሚል ርዕስ የቴሌብዥን ፕሮግራም ዋና አዘጋጅነት ለ4 ዓመታት ሠርቷል።
  • የኢት አንድሮሜዳ የስልጠና የማማከር አገልግሎት መሥራች ነው ።
  • ሠኔ 14/2012 .ም በላሊበላ የታየውን ቀለበታማ የፀሓይ ግርዶሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲመለከተው በሚዲያም በጵሑፍም ሠርቷል።
  • ታኅሣሥ 12/2013 .ም የጂፒተርና የሳተርን1 ግጥጥሞሽ የቀጥታ ሥርጭት በባላገሩ ቴሌቭዥን እንዲተላለፍ አድርጓል ።
  • የተለያዩ ሀገር ዐቀፍ እና ዐለም ዐቀፍ ሽልማቶችን ተቀብሏል ። ለምሳሌ ያህል በአንድሮማዳ ሕብር ኮከብ ውስጥ የተገኙትን HD16175 የሚባለው ኮከብ እና HD16175b በተባለው ኤክሶፕላኔት ስያሜ ላይ ተሳትፏል ፣ ኮከቡ ቡና ሲባል ኤኤሶፕላኔቱ አቦል ተብሎ እንዲጠራ ባደረገው ተሳትፎ ከዐለም ዐቀፍ የአስትሮኔሚ ሕብረት የሠርተፍኬት ሽልማት ተቀብሏል ።

 

Selected Episodes (youtube)

888 መጽሐፍ ኮድ ሲገለጥ፤ የፓይ 3.14 ቀመር ፤ መቅረዙ ውስጥ በ7 የተሰወሩት ፊደላት

888 book code is revealed; The Pi 3.14; 7 hidden letters in the Menorah

ከኢትዮጵያ የተወሰደው ሳይንስ አስደነቀ፤ በገና ደርዳሪዎች ይህን ዕወቁ ፓርቴኖጄኔሲስ

The science taken from Ethiopia was amazing!

የ 3 የ 6 የ 9 የዩኒቨርስ ቁልፍ ምስጢራዊ የቴስላ ኮድና ኢትዮጵያ

3. 6. 9. The key of the universe is the secret code of Tesla and Ethiopia

Book Inauguration

Inauguration Place